በመክፈት ላይ

ሥርዓተ ጋብቻ

በመካነ ቅዱሳን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ጋብቻ ሥነ ሥርዓት እንዲፈጸምልዎት አስፈላጊውን ሥርዓተ ሃይማኖት የሚጠይቀውን ካሟሉ እና ከንስሐ አባት ጋር በመነጋገር ለደብሩ ጽሕፈት ቤት ከዚህ በታች ባለው የመጠይቅ ፎርም መረጃዎችን በመሙላት መጠየቅ ይችላሉ።

የጋብቻ መጠየቂያ ቅጽ

በደብራችን የቅዱስ ጋብቻ ሥነ ሥርዓት ለመጠየቅ፦ ጥያቄ ካለዎት ያግኙን.

  1. ሥርዓተ ሃይማኖቱን ያሟሉ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከሙሽሮች የምትጠይቀውን ሥርዓተ ሃይማኖት ያሟሉ።
  2. ከንስሐ አባትዎ ጋር ይነጋገሩ አስቀድመው ከንስሐ አባትዎ ጋር ይመካከሩ።
  3. ይህንን ቅጽ ይላኩ ከዚያም የደብሩ ጽሕፈት ቤት ቀኑን ለመወሰን ያገኝዎታል።
ሙሽሮቹ
የጋብቻው ቀን

የደብሩ ጽሕፈት ቤት ቀኑን ከእርስዎ ጋር ያረጋግጣል።

መገናኛ
ተጨማሪ

እኛ እንድናውቀው የሚፈልጉት መረጃ ካለዎት እዚህ ላይ ይጻፉልን።

መረጃዎን የሚያዩት የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪዎች ብቻ ናቸው፤ ለማንም አይሰጥም።