የቤተ ክርስቲያን መዋቅር
ቤተ ክርስቲያናችንን ከቅዱስ ሲኖዶስ እስከ ደብራችን የሚመሩ አባቶች።
-
ቅዱስ ሲኖዶስ
የቤተ ክርስቲያናችን ከፍተኛው የሥልጣን አካል፤ በቅዱስ ፓትርያርኩ ይመራል።
-
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ
ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ
ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት
የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት -
-
ሀገረ ስብከት
ደብራችን የሚገኝበት የዩኬና አየርላንድ ሀገረ ስብከት።
-
ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ
የዩኬና አየርላንድ እንዲሁም የሩቅ ምሥራቅ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
-
-
ደብራችን
መካነ ቅዱሳን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን፣ ሊቨርፑል።
- ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ብርሃኑ የደብሩ አስተዳዳሪ