በመክፈት ላይ

ቤተ ክርስቲያንን ያገልግሉ

ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን በተሰጥዎት መክሊት ያገልግሉ።

ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ለማገልገል ፈቃደኛ ነዎት?

በየትኛውም አይነት ነገር ማለትም በተማሩበት፣ በልምድ ባገኙት ሙያ ወይንም ምንም አይነት እውቀት እና ሙያ በማይፈልጉ ነገሮች ላይ ቤተ ክርስቲያናችንን ማገልገል ይችላሉ። ጥያቄ ካለዎት ያግኙን.

በምን አይነት ዘርፍ ማገልገል ይችላሉ?

ሁሉም አይነት አገልግሎት ለቤተ ክርስቲያናችን አስፈላጊ ነው። እርስዎ ማገልገል የሚችሉበትን ዘርፍ ይንገሩንና የእርስዎ እርዳታ አስፈላጊ በሆነበት ሰዓት እናሳውቅዎታለን። ከአንድ በላይ መምረጥ ይችላሉ።

ለምሳሌ Computer Science፣ ኤሌክትሪሻን፣ የሂሳብ ባለሙያ

እርስዎን ለማግኘት

መረጃዎን የሚያዩት የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪዎች ብቻ ናቸው፤ ለማንም አይሰጥም።