ሥርዓተ ጋብቻ
በመካነ ቅዱሳን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ጋብቻ ሥነ ሥርዓት እንዲፈጸምልዎት አስፈላጊውን ሥርዓተ ሃይማኖት የሚጠይቀውን ካሟሉ እና ከንስሐ አባት ጋር በመነጋገር ለደብሩ ጽሕፈት ቤት ከዚህ በታች ባለው የመጠይቅ ፎርም መረጃዎችን በመሙላት መጠየቅ ይችላሉ።
- ሥርዓተ ሃይማኖቱን ያሟሉ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከሙሽሮች የምትጠይቀውን ሥርዓተ ሃይማኖት ያሟሉ።
- ከንስሐ አባትዎ ጋር ይነጋገሩ አስቀድመው ከንስሐ አባትዎ ጋር ይመካከሩ።
- ይህንን ቅጽ ይላኩ ከዚያም የደብሩ ጽሕፈት ቤት ቀኑን ለመወሰን ያገኝዎታል።