በመክፈት ላይ

ጸሎተ ፍትሐት

በደብራችን በሚኖረው ጸሎተ ፍትሐት እና ሥርዓተ ቅዳሴ ወቅት በጸሎት እንዲታሰቡ የሚፈልጉትን የሙታን ስመ ክርስትና በመፃፍ ለደብሩ ጽሕፈት ቤት ያሳውቁ!

የፍትሐት መጠየቂያ ቅጽ

ከታች ያሉትን ጥያቄዎች ሞልተው ይላኩልን። ጥያቄ ካለዎት ያግኙን.

የጠያቂው መረጃ
በጸሎት የሚታሰቡት
ከእርስዎ ጋር ያለው ግንኙነት
የጸሎቱ ቀን

የደብሩ ጽሕፈት ቤት ቀኑን ከእርስዎ ጋር ያረጋግጣል።

ተጨማሪ

እኛ እንድናውቀው የሚፈልጉት መረጃ ካለዎት እዚህ ላይ ይጻፉልን።

መረጃዎን የሚያዩት የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪዎች ብቻ ናቸው፤ ለማንም አይሰጥም።