በመክፈት ላይ

የቤተ ክርስቲያናችን አባል ይሁኑ

በሊቨርፑል እና አካባቢዋ የሚኖሩ ከሆነ የቤተ ክርስቲያናችን ቋሚ አባል በመሆን በየጊዜው በሚካሄዱ መርሐ ግብሮች ላይ እንዲሳተፉ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።

የአባልነት መመዝገቢያ ቅጽ

ከታች ያሉትን ጥያቄዎች ሞልተው ይላኩልን። ምዝገባዎ ሲደርሰን የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳደር ያገኝዎታል። ጥያቄ ካለዎት ያግኙን.

ስለ እርስዎ
ጾታ
የትዳር ሁኔታ
የሥራ ሁኔታ
ቤተሰብ

በእርስዎ ስር እንዲመዘገቡ የሚፈልጓቸውን የቤተሰብ አባላት ሙሉ ስም ዝርዝር ያስገቡ።

መገናኛ
አድራሻ
እዚህ ሀገር ውስጥ አድራሻ አለዎት?

መረጃዎን የሚያዩት የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪዎች ብቻ ናቸው፤ ለማንም አይሰጥም።