Liverpool M.K Abune Teklehaymanot Church
Ethiopian Orthodox Tewahdo Church In Liverpool

ዜና ዕረፍት

የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት እና የውጪ ግንኙነት መምሪያ የበላይ ኃላፊ እንዲሁም የድሬዳዋና የጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ ዶ/ር አቡነ አረጋዊ ከዚህ ዓለም ድካም ዐርፈዋል። ብፁዕነታቸው ለረጅም ጊዜ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ሊሻላቸው ባለመቻሉ ከዚህ ዓለም በሞተ ሥጋ ተለይተዋል።በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ ፭ ቁጥር ፻፷፬ በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው የርክበ ካህናት መደበኛ ስብሰባውን ከግንቦት ፩ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ግንቦት ፲፮ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም. ሲያካሂድ ሰንብቷል፡፡ ምልዓተ ጉባኤው ለቤተ ክርስቲያናችን አንድነት፣ ለሐዋርያዊ ተልእኮ መስፋፋት እና

የዩኬና አየርላንድ ማኀበረ ካህናት ጥንታዊ ቅርሶቻችንን አስመለሰ።

የዩኬና አየርላንድ ማህበረ ካህናት ከሀገራችን በህገ-ወጥ መንገድ መውጣቱ የተነገረለትን ረዥም ዓመታት ያስቆጠሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያንን ነዋየ ቅዳሳት ከእንግሊዝ ሀገር አስመለሰ።በርክክቡ ወቅት የተገኙት የዩኬና አየርላንድ ማኀበረ ካህናት ዋና ሰብሳቢ መጋቤ ሥርዓት ቀሲስ ሚካኤል ለቅርሱ መመለስ አስተዋጽኦ ያበረከቱትን አካላት በማመስገን የዩኬና

የእህታችን አዜብ የፍትሀትና የሀገር ቤት ሽኝት ስርዓት በእግዚአብሄር ፍቃድ በጥሩ ሁኔታ ተጠናቋል

ሰላም ይሁን ለሁላችሁምይህ ድንግተኛ ክስተት እንደ ኮሚኒቲ አደናግጦን ነበር:: ሆኖም በናንተው ቅንና በጎ ትብብር የእህታች የአስክሬን ሽኝት በተሳካ ሁኔታ እውን ሊሆን ችሏል። ለዚህ ስኬት ህብረተሰቡን ከተለያየ ቦታ በማስተባበር እና ገንዘብ በመሰብሰብ የረዱንን እንደሚከተለው እናቀርባለን:1- በሊቀ ትጉሃን ብርሃኑ እስተባባሪነት ከሊቨርፑል መካነ ቅዱሳን አቡነ ተክለ