ሊቨርፑል መካነ ቅዱሳን አቡነ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሊቨርፑል መካነ ቅዱሳን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን በጊዜያዊነት በአድራሻ 1 Bukingham avenue L17 3BA ከሴንት አግነስና ሴንት ፓንክሪያስ የቼርች ኦፍ ኢንግላንድ ቤተ ክርስቲያን ጋር ሕንጻ በመጋራት አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን ሀገሩ በሚፈቅደው የቻሪቲ መዝገብ ላይ በቻሪቲ ቁጥር 1202044 ተመዝግቦ ይገኛል። የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን መዋቅራዊ አንድነት በጠበቀ መልኩ ቤተ ክርስቲያናችን ባወጣችውም ቃለ ዓዋዲ ይመራል።
ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ብርሃኑ
አስተዳዳሪ
ከ2013 ዓ/ም ጀምሮ የደብሩ አስተዳዳሪ ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ።
ሊቀ ስዩማን ቀሲስ ዳግማዊ ወርቁ
ዋና ጸሐፊ እና የትምህርት ክፍል ኃላፊ
ከ2013 ዓ/ም ጀምሮ በጸሐፊነትና ትምህርት ክፍል እያገለገሉ ይገኛሉ
አቶ ያሬድ ስዩም
ሕዝብ ግንኙነት
ከ2018 እስከ15/10/2023 ዓ/ም ድረስ በንብረት ክፍል ከ15/10/2023 ጀምሮ በምክትል ሰብሳቢና ሕዝብ ግንኙነት ክፍል እያገለገሉ ይገኛሉ።
አቶ ገዳ ገመቹ
ኦዲትና ኢንስፔክሽን
ከ15/10/2023 ጀምረው በኦዲትና ኢንስፔክሽን ክፍል እያገለገሉ ይገኛሉ
አቶ ሳሙኤል አረጋይ
ሒሳብ ክፍል
ከ15/10/23 ጀምሮ በሒሳብ ክፍልና ንብረት ክፍል
አቶ ዮናስ ለገሰ
ልማት ክፍል
ከ15/10/23 ጀምሮ በልማት ክፍል
አቶ ቶማስ የማነ
ሕንጻ አሰሪ ክፍል
ከ15/10/23 ጀምሮ በሕንጻ አሰሪ ክፍል
ወ/ሮ ስርጉት በቀለ
ሰንበት ትምህርት ቤት ክፍል
ከ15/10/23 ጀምሮ በሰንበት ትምህርት ቤት ክፍል
ወ/ሮ ፍሬሕይወት አወቀ
ሕጻናት ክፍል
ከ15/10/23 ጀምሮ በሕጻናት ክፍል