Liverpool M.K Abune Teklehaymanot Church
Ethiopian Orthodox Tewahdo Church In Liverpool

የብፁዕ  ወቅዱስ አቡነ ማትያስ  ፲፪ኛ ዓመት  በዓለ ሢመት

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፲፪ኛ  ዓመት በዓለ ሢመት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል በታላቅ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት ተከብሯል።

ዘገባው የተዋህዶ ሚዲያ ማዕከል እና የኢ/ኦ/ተ/ቤ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ነው ::